Uncategorized

የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አብዱ ሁሴን የውኃ ስራዎች ኮርፖሬሽንን ጎበኙ”

የውኃ ስራዎች ኮርፖሬሽን (ውስኮ) የቀድሞዎቹን የአማራ ውኃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እና የውኃ ጉድጓድ ቁፋሮ ድርጅቶችን በውጤታማነት በመምራት ውስኮን ለአዲሱ ከፍታ ላበቁት የቀድሞ የቦርድ አመራሮች ምስጋናና እውቅና ሰጥቷል። የውሃ ስራዎች ኮርፖሬሽን (ውስኮ) የቀድሞዎቹን የአማራ ውሃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት (አውስኮድ) እና የውኃ ጉድጓድ ቁፋሮ ድርጅት (ውጉቁድ) አንጋፋ የልማት ተቋማትን በማዋሀድ በአብክመ መስተዳድር ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 207/2015 …

የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አብዱ ሁሴን የውኃ ስራዎች ኮርፖሬሽንን ጎበኙ” Read More »

“በድርቅ ጉዳት ለደረሰባቸው የህብረተሰብ ክፍሎች የሚደረገው የአስቸኳይ አደጋ ምላሽ የንጹህ መጠጥ ውኃ አቅርቦት ስራ በልዩ ትኩረት እየተሰራ ነው።”

ማማሩ አያሌው (ዶ/ር) የአብክመ ውኃና ኢነርጂ ቢሮ ኃላፊ በድርቅ ተጎዱ የኦሮሞ ብሄረሰብ አስተዳደር አካባቢዎች አስቸኳይ የውኃ አቅርቦትና ለችግሩ ምላሽ የውኃ ተቋማትን አቅም ለማሳደግ ከ20 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያላቸው ድጋፎች ተደርገዋል። ==================================== የአማራ ክልል ውኃና ኢነርጂ ቢሮ በድርቅ ለተጎዱ የአማራ ክልል አካባቢዎች የሚያደርገውን የውኃ አቅርቦትና የመጠጥ ውኃ ተቋማትን ለችግሩ በቂ ምላሽ እንዲሰጡ አቅማቸውም የሙያጠናክሩ ቁሳቁሶች …

“በድርቅ ጉዳት ለደረሰባቸው የህብረተሰብ ክፍሎች የሚደረገው የአስቸኳይ አደጋ ምላሽ የንጹህ መጠጥ ውኃ አቅርቦት ስራ በልዩ ትኩረት እየተሰራ ነው።” Read More »

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶ.ር) የጎንደር ከተማን የመጠጥ ውሃና መንገድ ፕሮጀክቶችን አፈጻጸም ገምግመዋል፡፡

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶ.ር) የጎንደር ከተማን የመጠጥ ውሃና መንገድ ፕሮጀክቶችን አፈጻጸም ገምግመዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአማራ ክልል ጎንደርና አካባቢው እየተሰሩ ያሉ ፕሮጀክቶችን አፈጻጸም የመስክ ምልከታ አድርገዋል፡፡ በዚህ መነሻነትም ከውሃና ኢነርጂ፣ መስኖና ቆላማ አካባቢዎች እንዲሁም መንገድ ሚኒስትሮችና ባለድርሻዎች ጋር ባደረጉት ግምገማ፤ በቅርብ ለምርቃት የበቃው የአባይ ግድብ እና ስራው በጥራት እየተጠናቀቀ የሚገኘው የጎርጎራ ፕሮጀክት በክልሉ ስኬታማ …

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶ.ር) የጎንደር ከተማን የመጠጥ ውሃና መንገድ ፕሮጀክቶችን አፈጻጸም ገምግመዋል፡፡ Read More »

የህዝባችን የዘመናት ጥያቄ የሆነዉ ታላቅ ድልድይ በታላቁ የአባይ ወንዝ እውን ሆኗል።

በውቢቷ ባህርዳር ከተማ ተንጣሎ በሚገኘው ታላቁ የአባይ ወንዝ ላይ ያለው እና ከ60 ዓመታት በላይ የአገልግሎት ጊዜን ያስቆጠረው ድልድይ እድሜ ጠገብ ከመሆኑም በላይ ዘመኑን የዋጀ ፈጣንና ተደራሽ የሆነ የህዝብ ትራንስፖርት በመስጠት በኩል ከፍተኛ የትራፊክ ፍሰት መጨናነቅን ሲፈጥር ቆይቷል። በዚህም ምክንያት የባህርዳር እና አካባቢውን ህዝብ ጨምሮ በሌሎች የውጭም ሆነ የሀገር ውስጥ ተጓዦች ላይ ሲፈጥር በነበረው ጫና የተለዋጭ …

የህዝባችን የዘመናት ጥያቄ የሆነዉ ታላቅ ድልድይ በታላቁ የአባይ ወንዝ እውን ሆኗል። Read More »

የከተማውን የውሃ መገኛ ቦታዎች በጥናት ላይ ተመስርቶ ዘላቂ የቀጣይነት መፍትሄ መስጠት እንደሚገባ ተገለጸ.

የደብረብርሃን ከተማ የውሃ መገኛ ቦታዎችን ከብክለት ቀድሞ ለመከላከል ከአጋር አካላት ጋር ውይይት ተካሄደ በውይይቱም የማህበረሰብ ተወካዮች፣የደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ የዘርፉ ምሁራን፣ የክልሉ የውሃ ባለሙያ፣ የደብረብርሃን ከተማና የሰሜን ሸዋ ዞን የሚመለከታቸው ተቋማት የስራ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች፣የውሃ አገልግሎት ጽህፈት የስራ ኃላፊዎች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው አካላት ተሳታፊ ሆነዋል። ለውይይት መነሻ የዘርፉ ምሁራንና የተቋማት ኃላፊዎች ጥናታዊ ጽሁፍ አቅርበው ውይይት ተደርጎበታል። የደብረብርሃን ከተማ …

የከተማውን የውሃ መገኛ ቦታዎች በጥናት ላይ ተመስርቶ ዘላቂ የቀጣይነት መፍትሄ መስጠት እንደሚገባ ተገለጸ. Read More »

Scroll to Top